Haile Simachew Walie, a lecturer at Debre Markos University, brings a rich array of qualifications and expertise to his online courses. With recognition for thesis work on the Design and Manufacturing of the Ethiopian Bean Threshing Machine, Haile showcases his …
Haile Simachew Walie, a lecturer at Debre Markos University, brings a rich array of qualifications and expertise to his online courses. With recognition for thesis work on the Design and Manufacturing of the Ethiopian Bean Threshing Machine, Haile showcases his practical engineering skills. His proficiency extends to software simulation with Catia, as well as comprehensive training in pneumatics, electro-pneumatics, and industrial hydraulic control. Additionally, he has participated in technology exhibitions, received certifications in AutoCAD, SolidWorks, ANSYS Structural Analysis, and more, and holds Certifications of Compliance (COC) in metalworks. Join Haile’s courses to benefit from his extensive knowledge and hands-on experience in the field of Mechanical Engineering.
ኢንጅነር ሀይሌ ስማቸው ዋሊ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መምህር ነው፡፡
በትምህርትና በልምድ በካበተ እውቀት በመታገዝ ትምህርቶችን በኦንላይን በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡በኢትዮጵያ ባቄላ መፈልፈያ ማሽን ዲዛይንና ማምረት ላይ በሰራው ጥናታዊ ጽሁፍ ላይ ተግባራዊ የምህንድስና ክህሎቱን በማሳየቱ እውቅና ተሰጥቶታል።
ኢንጅነሩ በብቃት ከሚያሰለጥናቸው ትምህርቶች ውስጥ
ካትያ ሶፍትዌር ምስለ-ገጽ ፣ በኤሌክትሮ ኒዩማቲክስ እና በኢንዱስትሪ ሃይድሮሊክ ቁጥጥር ላይ አጠቃላይ ስልጠናን ጨምር ይሰጣል።
በተለያዩ የ ቴክኖሎጂ ኤግዚቢሽኖች ላይ በመገኘት፣ በአውቶካድ(AutoCAD)፣ በሶሊውድ ወርክስ(SolidWorks፣) ኤኤንኤስዋይኤስ መዋቅራቂ ጥናት (ANSYS Structural Analysis) እና ሌሎችም ዘርፎች ላይ በመሳተፍ የእውቅና ማረጋገጫዎችን ተቀብሏል፣
በተጨማሪም በብረታ ብረት ስራዎች ላይ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) አግኝቷል።
ኃይሌ በሜካኒካል ምህንድስና ዘርፍ ላይ ያለውን ሰፊ ዕውቀት እና ልምድ ለመጠቀም የሃይሌ ኮርሶችን እዚህ ይቀላቀሉ!!!
You might be intersted in
-
38 Students
- Lifetime
-
15 Students
- 10 Hours
-
76 Students
- 2 Minutes
-
0 Students
- 10 Weeks